መልካም ዓዲስ አመት

 የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ እንኳን አደረሳችሁ እያለ መጪው አዲስ ዓመት የሠላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆን ከወዲሁ ይመኛል፡፡ መልካም ዓዲስ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ልጆች!  

< Back To News Page